logoበደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የብዙሃን መገናኛ ድርጅት flag
SNNPR Mass Media Organization
 
 

HomeAbout usContact usFM 100.9South TVFeedback


 

ዜና

 

በሲዳማ ዞን ቦርቻ ወረዳ በተያዘው በጀት ዓመት 48 ኪ.ሜትር የመንገድ ሥራ ለማከናወን ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የወረዳው መንገድ ትራንስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ..

ህጻናት አካባቢያቸውን በቀላሉ በሚረዱበት የአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት መስጠቱ ለጥራት መረጋገጥ ትልቅ አስዋጽኦ እንዳለው በቤንች ማጂ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ..

አልፉ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ሀዋሳ ቅርንጫፍ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች በዲግሪና በዲኘሎማ አስመረቀ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ..

የመንግሥት ኘሮጀክቶች በሚካሄድባቸው ቦታዎች ላይ በተነሺዎች የካሳ ክፍያ አፈፃፀም ዙሪያ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሊረባረቡ እንደሚገባ የፌደራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስገነዘበ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ..

በተያዘው የምርት ዘመን ከ5 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ለማልማት መታቀዱን የመሰቃን ወረዳ አስተዳደር ገለፁ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ..
የተለያዩ አደረጃጀቶችን በመጠቀም የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቀማቸውን ማጎልበት እንደሚባ በጉራጌ ዞን የምሁር አክሊል ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ..

በዘንድሮው የምርት ዘመን ከሁለት ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ለማልማት መታቀዱን የሲዳማ ዞን የሸበዲኖ የወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ..

የእናቶችንና ህፃናትን ሞት ለመታደግ ጄ ኤስ አይ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ኘሮግራም ከሚዲያ ተቋማትና ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ..

ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ለዜጎች በማድረስ የምዕተ አመቱን የትምህርት ግብ ለማሳካት ትኩረት ተሰጥቶ አየስራ መሆኑን በሲዳማ ዞን የበንሳ ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት ገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ.

የምዕተ አመቱን የጤና ልማት ሥራ ለማሳካት በሚደረገው ጥረት በሽታ መከላከልን መሠረት አድርጎ እየሠራ መሆኑን የቡሌ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት ገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ.

የቁሊቶ ከተማ ማረሚያ ተቋም ታራሚዎች በ2ዐዐ5 በጀት አመት ከተለያዩ ምርቶት ሺያጭ ከ2ዐዐ ሺህ ብር በላይ ገቢ ማግኝታቸውን ገለፁ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ.

በጋሞ ጐፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ በተጠናቀቀው የበጀት አመት 9 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብቡን የወረዳው ገቢዎች ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ.

ዮ መስቀላ የጋሞጎፋ ዞን 2ዐዐ6 የዘመን መለወጫ በዓልና የዞኑ 4ኛ ዙር የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ.

መንግስት የአርብቶ አደሩን ኑሮ ለመለወጥ እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራት ፈጣን ለውጥ እያስገኙ መሆናቸውን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ.

የመስቀል በዓልን ሠላማዊ በሆነ መንገድ ማክበር እንዲቻል ሁሉም ህብረተሰብ የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የሙህርና አክሊል ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ.

ከአምስት በመቶ በላይ ሴቶች ተደራጅተው ውጤታማ መሆናቸውን  በወላይታ ዞን የኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጽህፈት ቤት ገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ.

በቡና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር በተደረገው ጥረት የታየውን እምርታ በሌሎች ሰብሎችም ላይ ለመድገም ጥረት ማድረግ እንደሚገባ የዲላ ዙሪያ ወረዳ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ.

በሙስናና ብልሹ አሠራር ላይ በምናደርገው የተቀናጀ ትግል ውጤታማነታችንን በማረጋገጥ በሰንደቅ አላማችን ክብር ቃላችንን ማደስ ይገባናል ሲሉ የክልሉ ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አስገነዘቡ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ.

በሀላባ ልዩ ወረዳ በተያዘው የበጀት አመት በበጋ ወራት የመስኖ ልማት የተለያዩ የውሃ አማራጮችን በመጠቀም 38ዐ ሄክታር በላይ መሬት በተያዩ ሰብሎች በመሸፈን ከ4ዐ ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ታቅዶ እንቅስቀሴ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ.

በሰገን ህዝቦች ዞን የኮንሶ ወረዳ ምክር ቤት 4ተኛ ዙር 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በካራት ከተማ አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ያንብቡ..

በተያያዘ ዜናም የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊን 1ኛ አመት  መታሰቢያን ምክንያት በማድረግ የሲዳማ ዞን ጭሬ ወረዳ ነዋሪዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ..

 

 

 

 

 

 

በታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ የተጀመረውን የአረንጓዴ ልማት ኘሮግራም ሰኬታማ ለማድረግ የኮንታ ወረዳ የመንግስት ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ..

የብሔረሰቦች ምክር ቤት የክልሉ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ታሪክ ቋንቋና ባህል እንዲጠናና እንዲጐለብት የሚያደርገውን ተግባር አጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሳሰቡ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ..

በሲዳማ  ዞን ዳራ ወረዳ ሲቪል ሰርቪስ ጽህፈት ቤት በውጤት ተኮር እቅድና የለውጥ ተግባራት እንዲሁም በመልካም አስተደደር ሥራዎች...ተጨማሪ ያንብቡ..

በስራ ቦታ ላይ የሚደረግላቸው የሙያ ድጋፍና ክትትል የብቃት ደረጃቸው እንዲሻሻልና በገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ጉልህ አስተዋፅኦ ማበርከቱን በዲላ...ተጨማሪ ያንብቡ..

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ ለ2ዐዐ6  ከ1ዐዐ ሚሊዮን ብር በላይ በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ..

በክልሉ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደው የድቃይ በቆሎ ዘር ብዜት ስራ ላይ የተሳተፉ አርሶ አደሮች ውጤታማ መሆናቸውን ተናገሩ፡ተጨማሪ ያንብቡ...

በህብረተሰቡ ውስጥ ደባል አጀንዳ በመፍጠር የልማት ተጠቃሚ እንዳይሆን...ተጨማሪ ያንብቡ...

መንግሥት ላቀዳቸው የልማት ተግባራት መሳካት የሐይማኖት ተቋማት ተሳትፎ የላቀ መሆኑን የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ...

የሚዲያ ሥራዎች የህዝብንና የመንግሥትን እርካታ መሠረት ያደረጉና ሚዛናዊነታቸው የተረጋገጠ ሊሆኑ እንደሚባ የደቡብ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ አስገነዘቡ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ...

በመኸር እርሻ አርሶ አደሩ የግብርና ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ ምርትና ... ተጨማሪ ያንብቡ...

የደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኘው የማጎ ብሔራዊ ፓርክ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተፈፀመበት ያለው ጥቃት ፓርኩን በቀጣይ አደጋ ላይ እንደሚጥለው የማጎ ብራዊ ፓርክ ስራ አስኪያጅ ገለፁ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ...

በሲዳማ ዞን ጐርቼ ወረዳ የሚገኙ የመንግስት ሠራተኞች የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ የአረንጓዴ ልማት ፖሊሲ እውን ለማድረግ ከ12 ሺህ በላይ ችግኝ ተክለዋል፡፡ተጨማሪ ያንብቡ...

በመኸር እርሻ ሥራ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ለማሳደገ እየሰሩ መሆናቸውን በሲዳማ ዞን የጐርቼ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለፁ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ...

በታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ የተጀመረውን የአረንጓዴ ልማት ኘሮግራም ስኬታማ ለማድረግ የኮንታ ልዩ ወረዳ መንግስት ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ...

አዳዲስ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የመኸር እርሻ ስራቸውን እያከናወኑ መሆናቸውን በሀዲያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ...

የጤና አገልግሎት ሽፋንና ጥራቱን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ለውጥ እየተመዘገበ መምጣቱን በስልጤ ዞን የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ...

በ2ዐዐ5/2ዐዐ6 የመኸር እርሻ ከ7 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ የሰብል አይነቶች እየለማ መሆኑን በስልጤ ዞን የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ግብርና ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡ተጨማሪ ያንብቡ..

 

ሴቶች ማህበረሰብን ያማከለ የሙያ ስልጠና በመውሰድ ከኢኮኖሚ ጥገኝነት መላቀቅ እንዳለባቸው ተጠቆመ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ...

በተደራጀ የልማት ሠራዊት የተፋሰስ ልማትንና የበለግ እርሻ ዝግጅትን በማስቀጠል የመለስን ራዕይ እውን ለማድረግ መነሳታቸውን በጋሞ ጎፋ ዞን የኦይዳ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለፁ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ...

በሲዳማ ዞን ሀዋሣ ዙሪያ ወረዳ ከሀዋሣ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ  ጋር በመተባበር 247 ሥራ አጥ ወጣቶች በአዲስ የስራ ፈጠራ ዙሪያ ሥልጠና መሰጠቱን የወረዳው ንግድና ኢንዱስትሪ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ...

በዞኑ የተጀመሩ ልማታዊ እንቅስቃሴዎች በመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዳይደናቀፉ የፍትህ አካላት ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባቸው የካፋ ዞን አስተዳደር አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ...

በጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ በ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገንብቶ ተመረቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ..

ባለፉት 6 ወራት ከ4 መቶ በላይ መዝገቦች ውሳኔ ማግኘታቸውን የየም ልዩ ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ...

 

 

 
 

HomeAbout usContact usFM 100.9South TVFeedback
 

SNNPR Mass Media Organization ICT Team. All rights reserved 2012